አለማችን በለት እለት በሰው ሰራሽ እውቀት የደረሰችበት ደረጃ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ የሰው መንታ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለመስራት ምንም ያህል እንዳልቀራችው ይገልጻሉ። የሰው መንታ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ይሰራል ብለ አስበው ያውቃሉ። እናስብ እንበልና የራስ ቅጂ/መንትያ ከፈጠረ የገሃዱ አለም ምን ያህል በዲጂታል በቴክኖሎጂ እየተገለበጠ መሆኑ የሚያሳየን ነው። በቅርቡ ከዳሰስነው የቴክኖሎጂ አለም የሰው ልጅ ፈጠራዎች ውስጥ የሰው መንትያን ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን አይተናል።


ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለዚህ ፈጠራ ዋነኛው ሲሆን አሁን ባለንበት ዘመን የእውኑ ዓለም እየተገለበጠ የቴክ ከተሞችን፣ ቤቶችን፣ መኪናዎችንና የሰው ልጅ እራሱ የዚህ ግንባታ ግልባጭ የሆነ ከመጣ ሰነባብቷል።
መኪኖች እራሳቸውን ይዘውራሉ የቤቶች መገልገያ ማሽነኖች እንቅስቃሴዎቻችንን በመገንዘብ በማጤን እራሳቸውን በማስተማር እያሳደጉ እንደ ስሜቶቻቸን ሙዚቃን ማጫወትና የመብራች መጠኖችን ማመጣጠን መቀነስ መጨመር ይህን ስንል የገሃዱን ዓለም በጥልቅ በመገንዘብ ያግዛሉ ነገሮችን ይከውናሉ ችለዋልም።

የቀጣዩ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አለም የው ልጅን መንትያ መፍጠር ይሆናል ተብሎ እየተነገረለተ ይገኛል።
የተፈጠሮን የተራቀቀ አፈጣጠርና ውስበስብ ባህሪያትነ፣ የማህበራዊ ክስተቶችን ተረድቶ ለመተንበይ፣ ስለ ሰው ልጆች ከ…..እሰከ መረዳት ይቻል ይሆን።

