ደህንነታቸው የተጠበቀ ነፃ ሶፍትዌር ማውረጃ ድረ-ገፆች ለWindows

ብዙ ነጻ የ Windows ሶፍትዌር ማውረጃ (download) ማድረጊያ ድረ ገጾች አሉ። ዋናው ነገር ግን ደህንነቱ የተጠበቀ ነው? የሚለው ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው ምክንያቱም አንድ ነገር ባወረድን ቁጥር ማልዌር ወይም ቫይረሶችን እያወረድን ሊሆን ይችላል። እርግጥ ነው፣ ከሁሉ የተሻለ የፀረ ቫይረስ አፕሊኬሽን ሊኖረን ይችላል፣ ነገር ግን መሥራት የማይገባውን ሥራ እንዲሠራ ማድረግ ምንም ትርጉም የለውም። በዚህ ርዕስ ውስጥ፣ […]

Read More

ኮምፒውተር ፕሮግራም ለመማር የሚያስችሉ 3 መንገዶች

የኮምፒውተር ፕሮግራም መማር እንዴት መጀመር እንችላለን አብዛኛውን ግዜ ኮምፒውተር ፕሮግራም መማር ስንፈልግ ከየት መጀመር እንዳለብን ግር ይለን ይሆናል። እንደ ጀማሪ ለመማር ከሁሉ የተሻለው የፕሮግራም ቋንቋ ምንድን ነው? እንዴትስ መማር እንችላለን? የሚለውን ጥያቄን ሳንጨነቅ – የፕሮግራም ቋንቋን እንዴት መምረጥ እንደምንችል እንዲሁም ፕሮግራሙን ለመማር የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል፣ በራስ አጋዥነትና ተነሳሽነት ፕሮግራም መማር እንደሚቻል የሚረዱ አንዳንድ […]

Read More

Python – በቀላሉ ለማውረድ

ፕሮግራም ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሶፍትዌሮችን ከድህረ-ገጽ ማውረድ እና በኮምፒውተራችን ላይ መጫን ይኖርብናል ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሞች ፕሮግራም ለመጀመር ሶፍትዌር መጫን አይጠይቁም። ለምሳሌ ያህል በHTML, CSS, Javascript ፕሮግራም ለመጀመር ከፈለጉ የፅሁፍ ማዘጋጃ Notepad፣ TextEdit ወይም web browser ብቻ ያስፈልገናል። ፕሮግራም ለማድረግ የሚከተሉትን የፐሮገራም ቋንቋዎች ከዚህ ቀጥሎ ከነድህረ-ገጽ በማውረድ መጠቀም እንችላለን፡- Ruby፡- የሩቢ አዲስ ስሪትን ጨምሮ ቆየት ያሉትንም […]

Read More
 ፊልሞችን በአንድሮይድ ስልኮቻችሁ ለማውረድ የሚጠቅሙ 8 ምርጥ አፖች (2022)

ፊልሞችን በአንድሮይድ ስልኮቻችሁ ለማውረድ የሚጠቅሙ 8 ምርጥ አፖች (2022)

ፊልሞችን በአንድሮይድ ስልኮቻችሁ ለማውረድ የሚጠቅሙ 8 ምርጥ አፖች (2022) ዛሬ አብዛኛው ሰዉ ፊልሞችን እና የቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት እንደ Netflix እና Hulu ያሉ የዥረት አገልግሎቶችን ይጠቀማሉ። አካንት እስካልዎት ድረስ እና ከመስመር ውጭ መሄድ እስካልፈለጉ ድረስ ያ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው። ቆይተዉ ለመመልከት እና ፊልሞች ወይም የቲቪ ትዕይንቶች በነጻ ወደ አንድሮይድ ስልክዎ ለማውረድ የሚፈልጉ ከሆነ፣ ከስርጭት አገልግሎት […]

Read More