እንኳን ወደ teleHub በደህና መጡ !

ከአሁን በኋላ የተለያዩ የቴሌኮም አገልግሎቶችን ለማግኘት ብዙ መድረኮችን ማሰስ አያስፈልግም። teleHub ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ቦታ ላይ ሰብስቦልዎታል!

  • የጥያቄና መልስ ሮቦቷን Ardi ያነጋግሩ።

  • የቴሌኮም መተግበሪያዎችን እና ድረ-ገጾችን በአንድ ጠቅታ ያግኙ።

  • * እና # በመጠቀም የሚሰጡ አገልግሎቶችን (USSD) በቀላሉ ይጠቀሙ።

  • የኤስኤምኤስ፣ የድምጽ ጥሪ (IVR) እና የቀጥታ ውይይት (Live chat) አገልግሎቶችን ያግኙ።

  • ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን እና የደንበኞች አገልግሎት (Call Center) ጋር ይገናኙ።

ሁሉንም የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶች በአንድ ጣራ ስር ለመጠቀም ይህንን ሊንክ ይጫኑ: teleHub

የእርስዎን አስተያየት ለመስጠት እና የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት Feedback የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።

About Author

ዮሐንስ ቴክ (admin)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *