Python – በቀላሉ ለማውረድ
ፕሮግራም ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሶፍትዌሮችን ከድህረ-ገጽ ማውረድ እና በኮምፒውተራችን ላይ መጫን ይኖርብናል ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሞች ፕሮግራም ለመጀመር ሶፍትዌር መጫን አይጠይቁም። ለምሳሌ ያህል በHTML, CSS, Javascript ፕሮግራም ለመጀመር ከፈለጉ የፅሁፍ ማዘጋጃ Notepad፣ TextEdit ወይም web browser ብቻ ያስፈልገናል። ፕሮግራም ለማድረግ የሚከተሉትን የፐሮገራም ቋንቋዎች ከዚህ ቀጥሎ ከነድህረ-ገጽ በማውረድ መጠቀም እንችላለን፡- Ruby፡- የሩቢ አዲስ ስሪትን ጨምሮ ቆየት ያሉትንም […]
Read More
